ጅማ አባጅፋር ከናና ሰርቪስ ጋር የዲጂታል ሲሰተም ስራ ስምምነት ተፈራረመ 

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ጅማ አባጅፋር ናና ሰርቪስ ከተባለ የዲጂታል ሲስተም ድርጅት ጋር የስራ ውል ስምምነት መፈፀሙን…

የአሰልጣኞች አስተያየት – ወልዋሎ 1-0 ደቡብ ፖሊስ 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በመቐለው ትግራይ ስታድየም ደቡብ ፖሊስን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት…

ሪፖርት | ወልዋሎ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈቶች ያስተናገደው ወልዋሎ ኤፍሬም አሻሞ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የመጀመርያ…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ደቡብ ፖሊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 22 ቀን 2011 FT ወልዋሎ ዓ/ዩ 1-0 ደቡብ ፖሊስ 36′ ኤፍሬም አሻሞ – ቅያሪዎች…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የድሬደዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለቀድሞ ክለቡ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ

በርካታ ተጫዋቾችን በተለይ በድሬዳዋ ከተማ እና አካባቢዋ ማውጣት የቻለው ድሬዳዋ ፖሊስ ስፖርት ክለብ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ደቡብ ፖሊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ ወልዋሎ ከ ደቡብ ፖሊስ መቐለ ላይ በሚያደርጉት አንድ ጨዋታ ይጀምራል።…

Continue Reading

ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ሁለት – ክፍል ሦስት)

በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረው Inverting the Pyramid:…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና ከግማሽ በላይ ስብስቡን በአዲስ ተክቷል

ጅማ አባቡና የሁለት የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ አስራ ስድስት የአዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ በ2010 ከፍተኛ…

የ2ኛ ዲቪዝዮን ሁለተኛ ሳምንት – አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አቃቂ ቃሊቲ እና ሻሸመኔ…

የደደቢት ከአጋር ድርጅቶት ቃል የተገባለትን ድጋፍ ባለማግኘቱ የተጫዋቾች ደሞዝ ለመክፈል ተቸግሯል

-በፋይናንስ ቀውስ ምክንያት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ተጫዋቾቹ ልምምድ አቁመዋል። የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ከቅርብ ጊዚያቶች…