ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል።…
2019
ባህር ዳር አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት…
ስሑል ሽረ ቅጣት ተላለፈበት
ስሑል ሽረ ከወልዋሎ ጋር በነበረው ጨዋታ የሽረ ደጋፊዎች ያልተገባ ድርጊት ፈፅመዋል ያለው የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ…
ከማል አካዳሚ ሁለተኛውን ማሰልጠኛ በወራቤ ከፍቷል
በቀድሞው አንጋፋ አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም በሀዋሳ ተከፍቶ ሲሰራ የቆየው የከማል የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ አካዳሚ…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያደጉ ቡድኖች ታውቀዋል
በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉ ቡድኖች ታውቀዋል።…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለማምጣት በመስማማት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አምስት…
ዮርዳኖስ ዓባይ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ልምዱን አካፈለ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ዝናቸው ከናኙ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ዮርዳኖስ ዓባይ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ባደረጉለት ግብዣ ዛሬ…
ዮሐንስ ሳህሌ በወልዋሎ ውላቸውን ለማደስ ተቃርበዋል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከቢጫ ለባሾቹ ጋር ለመቆየት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ከተለያዩ በኋላ…
ክልል ክለቦች ሻምፒዮና፡ ጂኮ ከተማ በተጫዋች ማጭበርበር ከፍተኛ ቅጣት ተላለፈበት
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ምድብ አምስት ቀዳሚ ሆኖ አጠናቆ የነበረው ጂኮ ከተማ የተሰኘው ቡድን የተሳሳተ መጠርያ ስም…
የአሰልጣኞች ገፅ፡ ቆይታ ከፋሲል ተካልኝ እና ዕድሉ ደረጄ ጋር (ክፍል አንድ)
ፋሲል ተካልኝ እና ዕድሉ ደረጄ በቅርቡ በውጭ ሀገር ተከታትለውት ስለመጡት ትምህርት እና ተያያዥ ጉዳዮች ከሶከር ኢትዮጵያ…
Continue Reading