የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ ፍፃሜውን ሲያገኝ መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ማንሳቱ ይታወሳል።…
2019
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ
የ2011 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ በባቱ ከተማ ይፋ ሆኗል። ከአንደኛ…
አዳማ ከተማ ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ
በኢትዮጵያ ዋንጫ ባህርዳር ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለው አዳማ ከተማ ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ…
ቻን 2020 | ኢትዮጵያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዋን የምታደርግበት ሜዳ ታውቋል
የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) በ2020 ካሜሩን ላይ ይስተናገዳል፡፡ ለዚሁ ውድድር በቅድመ ማጣሪያው ከጅቡቲ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ…
አፍሪካ ዋንጫ | በዓምላክ ተሰማ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ይዳኛል
የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ሲሸጋገር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሁድ ይካሄዳሉ። ኢትዮጵያዊው በዓምላክ ተሰማም በውድድሩ…
ድሬዳዋ ከተማ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ድሬዳዋ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን በማሰናበቱ ፌድሬሽኑ ያለ አግባብ ነው ውሳኔው በሚል ከሁለት ጊዜ በላይ ደመወዛቸው እንዲከፍል…
ካፍ የ2022 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አካሄድን ይፋ አደረገ
በ2022 በካታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ ከአፍሪካ የሚያልፉ ሀገራትን ለመለየት የሚደረገው የማጣርያ ውድድር አካሄድን ካፍ ይፋ…
የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዕሁድ ይጀምራል
በስድስት ምድቦች ተከፍሎ በኅዳር ወር መጀመሪያ በ58 ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከፊታችን…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | አዳማ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ የአንደኛ ዙር እና ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና መቐለ ላይ ተካሂደው አዳማ ከተማ እና…
የአሰልጣኞች ገፅ | ካሣሁን ተካ [ክፍል ሁለት]
የሀገሪቱ ውጤታማ እና አንጋፋ አሰልጣኞችን የሥራ ህይወት፣ ተሞክሮ እና አስተሳሰብ በሚዳስሰው በዚህ ገፅ ተረኛ እንግዳችን ካሣሁን…
Continue Reading