አፍሪካ | በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛ ተጫዋች ተገኝቷል

የኦርላንዶ ፓይሬትሱ አማካይ ቤን ሞትሽዋሪ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ክለቡ ይፋ አደርጓል። ከሳምንት በፊት የቤን ጎርዳን ተጫዋች…

የተጫዋቾች ችግር ገፍቶ እየወጣ ነው

ለወራት ደሞዝ ሳይከፈላቸው የቀሩ ተጫዋቾች በፌዴሬሽኑ መፍትሔ በማጣት ጉዳያቸውን ወደ ሠራተኛ እና ማኀበራዊ ጉዳይ በመያዝ መሔድ…

ተስፈኛው ወጣት ዊልያም ሰለሞን

በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ ለሚገኘው መከላከያ ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ባደገበት ዓመት እጅግ አስገራሚ እንቅስቃሴ እያደረገ…

ሀዲያ ሆሳዕና ስታዲየሙን ሊያድስ ነው

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡ በፕሪምየር…

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የእግርኳሱ አካላት በጎ ተግባር ሊከውኑ ነው

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች እና ከከተማዋ የፈሩ የእግር ኳስ ታዋቂ ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና…

“የ2013 ውድድር ስጋት ላይ ነው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

የ2012 የፕሪምየር ሊግ ውድድሮችን ሙሉ በሙሉ የሠረዘው የሊግ ኩባንያ የ2013 ውድድሮችን ለማድረግ ስጋት ላይ እንዳለበት እየተናገረ…

“የ1984 የውድድር መሰረዝ ታሪክ” ትውስታ በገነነ መኩርያ (ሊብሮ)

በ1983 የመንግሥት ለውጥ ተከትሎ በነበረው አለመረጋጋት ሲካሄድ የነበረው የውስጥ ውድድር መሠረዝ እና ሀገራዊ ሻምፒዮናው አለመካሄድን በትውስታ…

የሐረር ከተማ እግርኳስ ባለውለታ የድጋፍ ጥሪያቸውን አቅርበዋል

በትንሿ ሐረር ከተማ ውስጥ ያለበቂ ድጋፍ የክልሉን እግርኳስ መስመር እንዲይዝ ባላፉት 20 ዓመታት ከፍተኛ ጥረት ካደረጉ…

ኮሮና ቫይረስ እና እግርኳስ | የወረርሽኙ ተፅዕኖ በአዕምሮ ጤና ላይ

የአዕምሮ ጤና ጉዳይ በእግርኳሱም ሆነ በሌሎች የውድድር ስፖርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገባውን ስፍራ አላገኘም። በፕሮፌሽናል እግርኳስ…

ተጫዋቾች በቤታቸው ሆነው ልምምድ የሚሰሩበት መተግበሪያ እየበለፀገ ነው

ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና የክለብ አመራሮችን በቀላሉ የሚያገናኘው ይህ መተግበሪያ በኢትዮጵያውያን እየበለፀገ እንደሆነ ተሰምቷል። ስፖርታዊ ክንውኖች በተቋረጡበት…