መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጫዋቾች ውል አራዘመ

ባልተለመደ መልኩ ከሌሎች ክለቦች ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት የአምስት ተጫዋቾች ውል…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

የጦና ንቦቹ ሰዒድ ሀብታሙን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ከስምምነት መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት አራት ወጣት ተጫዋቾችን…

የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ማኅበር የተጫዋች ደሞዝ ጣርያ መጠን ተቃወመ

በ2011 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለውይይት አቅርቦ በውሳኔ የተጠናቀቀው የተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያ መጠን ተገቢ አይደለም በሚል የተጫዋቾች…

የዘመናችን ክዋክብት ገፅ | ከኤርሚያስ ኃይሉ ጋር …

የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂ ኤርምያስ ኃይሉ የዛሬው የዘመናችን ክዋክብት ገፅ እንግዳችን ሲሆን ጊዜውን በምን እያሳለፈ…

ወልቂጤ ከተማ አዲስ ውሳኔ ወሰነ

የ2012 አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ በቀጣይ የውድድር ዓመት በተጫዋቾች ዝውውር ዙርያ የማይጠቀምበትን አዲስ ውሳኔ አሳወቀ። ለቀጣይ…

“ትልቅ አሰልጣኝ የመሆን ህልም አለኝ” ሀፍቶም ኪሮስ

ባለፈው ሳምንት በጀመርነው የጀማሪ አሰልጣኞች ዓምዳችን ከፋሲል ከነማ የአሰልጣኞች ቡድን አባል ሙሉቀን አቡሀይ ጋር ቆይታ ማድረጋችን…

ሀዲያ ሆሳዕና አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሱሌይማን ሰሚድ አዳማን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለ አምስተኛ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአንድ ዓመት ውል…

ቆይታ ከተስፈኛው ታዳጊ ዱሬሳ ሹቢሳ ጋር…

በዛሬው የተስፈኞች አምዳችን ላይ ከፈጣኑ ሁለገብ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዱሬሳ ሹቢሳ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል…

የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል አደሱ

ቡድናቸውን በማጠናከር ረገድ ጠንክረው እየሰሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የመስመር ተከላካያቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። የ11…

“እግርኳስ ያልተጫወተ ሰው ማሰልጠን አይችልም የሚለው የማኅበራችንም፣ የአመራሮቻችንም የግል አቋም አይደለም”

“ማኅበሩ የተጫዋቾችን መብት ለማስከበር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል” የተጫዋቾች ማህበር ዋና ፀሐፊ ኤፍሬም ወንድወሰን ከሰሞኑን በተለያዩ መንገዶች ሁለት…