ቀደም ብለው ወደ እንቅስቃሴ በመግባት የነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የሚገኙት ሠራተኞቹ ረመዳን…
August 2020
የአንጋፋዋ የቅዱስ ጊዮርጊስ የልብ ደጋፊ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ ተፈፀመ
የረጅም ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊስ አባል፣ ቤተሰብና የቅርብ አገልጋይ የነበረችው ካሰች መስቀሌ የቀብር ሥነ ስርዓት በርካታ የስፖርት…
ሀዲያ ሆሳዕና አራተኛ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምቷል
በዛሬው ዕለት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቆ የነበረው ሀዲያ ሆሳዕና ኃይሌ እሸቱን አራተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ቡድኑ…
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሦስት ተጫዋቾች በማስፈረም ወደ ዝውውሩ ገብተዋል
አዲስ አሰልጣኝ የቀጠሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምተዋል። ከቀናት በፊት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት…
የገብረመድኅን ኃይሌ አይረሴ ትውስታዎች
ያልተጠበቁ ሁለት የመጥፋት ታሪኮች ፣ የእግር ኳስ ፍቅር እና የየመን ቆይታ… በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግንባር…
ወላይታ ድቻ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የቀድሞ ተጫዋቹን ለመመለስ ተቃርቧል
በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የሚመሩት የጦና ንቦቹ አራት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ሲደርሱ አናጋው ባደግን ለማስፈረም…
የአዳማ ከተማ አመራሮች አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳለፉ
በዘንድሮ ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች የተቀዛቀዘ የውድድር ጊዜ ያሳለፈው አዳማ ከተማ ለቀጣይ ዓመት ራሱን ለማዘጋጀት ወደ እንቅስቃሴ…
“ከሐምሌ 30 በኃላ የሚሆነውን አብረን እናያለን” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በማሰልጠን የቆዩት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከሁለት ቀናት በኃላ ሐምሌ ሠላሳ…
ወልቂጤ ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል
ፍሬው ሰለሞን ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ሲስማማ አሳሪ አልመሐዲ ውሉን አድሷል። የነባር ተጫዋቾችን ውል ከሰሞኑ ሲያራዝሙ የነበሩት…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አማካይ ጉዳት አስተናገደ
የአብስራ ተስፋዬ ጉዳት ማስተናገዱን ክለቡ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ተጫዋቹ በልምምድ ላይ ሳለ በክርን አጥንቶቹ ላይ ጉዳት…