ዮሐንስ ሳህሌ ቅጣት ተላለፈባቸው

የወልዋሎው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የዲሲፕሊን ቅጣት ተጥሎባቸዋል። በ9ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ወልዋሎ ወደ ባህር ዳር…

ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥር 21 ቀን 2012 FT’ ሲዳማ ቡና 5-0 ወልዋሎ 21′ ሀብታሙ ገዛኸኝ 59′ አዲስ ግደይ…

Continue Reading

“ሸገር ደርቢ ላይ ጎል ማስቆጠር በየትኛውም ክለብ ከምታስቆጥረው ጎል ይለያል ” ሙሉዓለም መሰፍን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በትናንትናው ዕለት ተደርጎ ፈረሰኞቹ ሙሉዓለም መስፍን ባስቆጠራት…

ድሬዳዋ ከተማ ለተጫዋቾቹ ማስጠንቀቂያ መስጠቱን ቀጥሎበታል

በተደጋጋሚ ለተጫዋቾቹ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን እየሰጠ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አሁን ደግሞ ለአጥቂው ዳኛቸው በቀለ የፅሁፍ ሰጥቷል፡፡ በውድድር…

የአዲስ አበባ ስታዲየም ትችት እያስተናገደ ይገኛል

አንጋፋው እና የወቅቱ የመዲናዋ አንድ ለእናቱ በመሆን እያገለገለ የሚገኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም በተጫዋቾች እና በአሰልጣኞች ትችት…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ

በነገው ዕለት በብቸኝነት የሚደረገው የሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ካለፉት አምስት የሊጉ ጨዋታዎች በአራቱ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ፋሲል ከነማ

ከዛሬ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለግብ ከተጠናቀቀው የጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2-1 ማሸነፍ ከቻለ በኃላ የቡድኔቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከነማ ያለ ግብ ተጠናቋል

በአስራ አንደኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ላይ ፋሲል ከነማን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀዲያ ሆሳዕና 1 – 2 ወልቂጤ ከተማ

አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ወልቂጤ ባለሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ከረታበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ በነበረው ችግር ምክንያት…