የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኒጀር የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርቷል። ለካሜሩኑ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ ትናንት…
2020
አዳማ ከተማ ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት ይጀምራል
አዳማ ከተማዎች 2013 የውድድር ዓመት ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል፡፡ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ ከከፍተኛ ሊጉ እንዲሁም…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በፀሎት ልዑልሰገድ የከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሲመርጥ በቀድሞ አሰልጣኙ ቅሬታ ቀርቦበታል
በቅርቡ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ክፍሌ ቦልተናን አሰልጣኝ አድርጎ ሲመረጥ ከተወዳደሩ አሰልጣኞች መካከል ጉልላት…
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ወልዲያ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ከሊጉ ከወረደ በኃላ ያለፉትን ሦስት የውድድር…
ካፍ ለሴቶች እግርኳስ ባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀምሯል
በካፍ እየተሰጠ የሚገኘው እና ኢትዮጵያዊያን የሴቶች እግርኳስ ባለሙያዎች እየተሳተፉበት ያለው ስልጠና ትናንት ተጀመረ፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ ማኅበር…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
ቡታጅራ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአስራ ስድስት ነባሮችን ውል አራዝሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ…
ዋልያዎቹ ኒያሜ ደርሰዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ኒጀር ደርሷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኮትዲቯር፣…
መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል
ኢትዮጵያን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወክሉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣርያ…
የሴቶች ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሴቶች አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን የውድድር መመሪያ ደንብን በዛሬው ዕለት ለክለቦች ሲያቀርብ የዕጣ…