ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው አሌክስ ተሰማ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል፡፡ አንጋፋ የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች ያለፉትን…
2020
ሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የማስተላለፍ መብትን ሙሉ ለሙሉ ማሸነፉን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የሊጉን የቴሌቭዥን መብት ለሱፐር ስፖርት መሸጡን ይፋ አድርጓል። አንድ ዓመት የሞላው የኢትዮጵያ…
ናይጄርያዊው አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማማ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ውሉን ያጠናቀቀው ኦኪኪ ኦፎላቢ ከክለቡ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ለመቀጠል ተስማማ። ባለፈው የውድድር…
ባዬ ገዛኸኝ ስለ ባህር ዳር ዝውውሩ እና ተያያዥ ጉዳዮች ይናገራል
የዝውውር መስኮቱ ከመከፈቱ በፊት ለሁለት ክለቦች ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም የባህር ዳር ከተማ ንብረት…
መቐለ 70 እንደርታ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
ከአራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው አሌክስ ተሰማ ቀጣይ ማረፍያው በቅርቡ ይታወቃል። ባለፉት…
ያሬድ ታደሰ ወደ ወልቂጤ ከተማ አምርቷል
ለሰበታ ከተማ ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ያሬድ ታደሰ በይፋ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞች ሾመ
ብርቱካናማዎቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸው እና የቴክኒክ ኮሚቴ አባላቸውን የአሰልጣኝ ፍሰሀ ጡዑመልሳን ረዳቶች በማድረግ ሾሟቸዋል፡፡ ለ2013 የውድድር ዘመን…
ሶከር ሜዲካል | ቆይታ ከሽመልስ ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ እግርኳስ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች ዙርያ … (ክፍል አንድ)
የፋሲል ከነማው ፊዚዮቴራፒስት ሽመልስ ደሳለኝ በኢትዮጵያ እግርኳስ የተጫዋቾች ጉዳት እና ህክምናው ዙርያ ያለውን ልምድ ከከሳይንሱ ጋር…
የግል አስተያየት | ተግባራዊ ሥራ ላይ ቢተኮር…
ከጥቂት ሳምንታት በፊት በዚሁ ዓምድ ሥር “ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ” በሚል ርዕስ አስተያየቴን አስፍሬ ነበር፡፡ ይህንን…
Continue Readingየዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከበረከት ሳሙኤል ጋር…
የድሬዳዋ ከተማው የመሐል ተከላካይ በረከት ሳሙኤል ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በደቡብ ክልል በሚገኘው…