የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ጥያቄ አቀረበ

የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ…

ፌዴሬሽኑ የከፍተኛ እና አንደኛ ሊግ ክለቦች የደመወዝ ጣሪያውን ማንሳት ከፈለጉ የውይይት መድረክ አመቻቻለሁ ብሏል

“ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ላይ ያሉ ክለቦች በደሞዝ ጣርያው ላይ ጥያቄ አለኝ ካሉ መድረክ አመቻችተን…

ሶከር ታክቲክ | የ”ሦስተኛው ተጫዋች” ታክቲካዊ አጠቃቀም

ጸሀፊ፦ ቶቢያስ ኻን ትርጉም፦ ደስታ ታደሰ … ካለፈው ሳምንት የቀጠለ “የሦስተኛው ተጫዋች” ስትራቴጂያዊ አጠቃቀም ንድፈ-ሐሳብን በተቀናጀ…

Continue Reading

“ክለቦች ዘንድሮ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ከአንድ ዓመት በላይ ማስፈረም አይችሉም”

የትኛውም ክለብ ዘንድሮ ከአንድ ዓመት የውል ዘመን በላይ የውጪ ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይችል ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

DSTv የፕሪምየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት መብት ጨረታው አሸናፊ ሆኗል

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ በወጣው ጨረታ መሠረት DSTv ቀዳሚ የሆነበትን ከፍተኛ ገንዘብ በማቅረቡ አሸናፊ…

የይሁን እንደሻው ማረፊያ ዐፄዎቹ ሆነዋል

ፋሲል ከነማ የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ይሁን እንደሻውን አስፈርሟል። በተቋረጠው የ2011 የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና በግሉ ጥሩ…

የስፖርት ሳይንስ መምህሩ አቶ ሳሙኤል ስለሺ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጉዳዮች ዙርያ የሰጡት ሙያዊ ማብራሪያ…

👉”የህክምና ባለሙያን በድምፅ ብልጫ ቀዶ ጥገና እንዲሰራ አትመርጠውም” 👉”የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማለት ከተለያዩ ኮሚቴዎች (ሙያተኞች) የመጡትን…

ይህን ያውቁ ኖሯል? | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ላለፉት 12 ተከታታይ ሳምንታት ስለ ፕሪምየር ሊጉ ዕውነታዎች ስናቀርብ መቆየታችንሚታወስ ሲሆን በዛሬው “ይህን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን…

Continue Reading

ድራማዊው የአሰልጣኝ ቅጥር እና ይዞት የሚመጣው ነገር ምን ይሆን ?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በትናትናው ዕለት የቴክኒክ ኮሚቴው በቃለ ጉባኤ ተፈራርሞ ያቀረበውን ባለ ዘጠኝ ነጥብ ሰነድ ከመረመረ…

የፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ቅጥር እንቆቅልሽ ይፈታ ይሆን?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ቴክኒክ ኮሚቴው ምክረ ሀሳብ እንዲሰጥበት በመራው መሠረት ኮሚቴው ቀጣዩን…