የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ወላይታ ድቻ

የአንደኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የመጀመሪያውን ዙር በጣፋጭ ድል አገባዷል

የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በጦና ንቦቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

የአዳማ ከተማ ቦርድ ሁለት አሰልጣኞችን ጠርቶ ካነጋገረ በኋላ በዛሬው ዕለት ዋና አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ በስፍራው…

ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-wolaitta-dicha-2021-02-25/” width=”100%” height=”2000″]

ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ እነዚህን መረጃዎች ይጋሩ። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በጅማ አባ ጅፋራ ከተሸነፈው ቡድናቸው…

ሁለተኛው ዙር የከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር ውድድር የሚጀመርበት ቀን ላይ ለውጥ ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ

ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የ4 ሰዓት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሰልጣኞች ተቀብሏል። ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ –…

ሪፖርት| ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ13ኛው ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ጎል ጨዋታቸውን ፈፅመዋል። አዲሱ የድሬዳዋ…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-hawassa-ketema-2021-02-25/” width=”100%” height=”2000″]

ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የዕለቱን ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እንድትካፈሉ ጋብዘናል። በጉዳት እና በኮቪድ ሲቢያ ያጧቸውን ተጨዋቾች በቦታቸው የተተኩ…