ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተጠባቂውን የሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በዘጠነኛው እና አስረኛው ሳምንት ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሁኔታ…

አሰልጣኝ ውበቱ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጠሩ

በመጋቢት ወር ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማስጠንቀቂያ እና የዲሲፕሊን ውሳኔ አሳለፈ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአጥቂው ሳላዲን ሰዒድ ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ሲያስተላልፍ አሰልጣኙን ማስጠንቀቁን አስታውቋል። ክለቡ በፌስቡክ ገፁ ይፋ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ10ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ላቅ ያለ ብቃት ያሳዩ  እና ሙሉ ለሙሉ ለመጀመሪያ…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በአራተኛው ክፍል የጨዋታ ሳምንቱ ዐበይት ጉዳያችን ሌሎች ትኩረት ያገኙ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉በቀይ ካርድ የተሰናበቱት የመጀመሪያው የህክምና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በአስረኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተከናወኑ ስድስት ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎችን በሚከተለው መልኩ አጠናቅረናል።…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የዐበይት ጉዳዮች ሦስተኛ ክፍል አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዋና ዋና አስተያየቶች ላይ ያተኩራል። 👉የፍሰሀ ጥዑመልሳን አዝናኝ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በአስረኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት ያገኙ ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

አስረኛ ሳምንት ላይ የደረሰው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዚህ ሳምንት ዐበይት ክለብ ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል።…