የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አጋር የሆነው ኡምብሮ ለቡድኖቹ ያመረተውን አዲስ ትጥቅ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። 2019 ላይ…
September 2021
ኮስታሪካ 2022 | ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በሰፊ ጎል አሸንፋለች
ኪጋሊ ላይ ለዓለም ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ ሩዋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ…
ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ረዳትን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን በማጣመር የቅድመ…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ድልድሉ በዛሬው ዕለት ወጥቷል
አምስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርአት በዛሬው ዕለት በሀዋሳ…
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ለሀድያ ሆሳዕና ፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኙ ሙሉጌታ ምህረት እና ረዳቶቹ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከነገው ጨዋታ በፊት ልምምዱን ሰርቷል
በነገው ዕለት ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ሲወጣ ቡድኖቹም ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል። ከመስከረም 15-28 በሀዋሳ አርቴፊሻል ሳር ሜዳ…
ወልቂጤ ከተማ ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሰራተኞቹ ጋር ያሳለፈው የመሐል ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። 2012 ላይ በታሪኩ ለመጀመሪያ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
አዲስ አበባ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ሦስቱን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ…