ኢትዮጵያ የምትሳተፍበትና በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከያዝነው ወር ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር በስድስት ሀገራት…
October 2021
የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበት ቀን ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያስተዳድራቸው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ውድድሮች የሚጀመሩበት ቀን ይፋ ሲሆን የዝውውር…
የሉሲዎቹ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ ከዩጋንዳ አቻው ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልላፍ ይፋ ሆኗል። በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የመጀመሪያው ሳምንት ማሳረጊያ ጨዋታን እንዲህ ቃኝተነዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳግም ወደ ሊግ ድል አድራጊነት ለመመለስ የሚጀምረው የውድድር…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እነሆ ! ፋሲል ከነማ የሊጉን ዋንጫ ካነሳ በኋላ በተጠባቂነት የተሞላውን የድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ሲዳማ ቡና
በመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ያለግብ ከተለያዩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ…
ሪፖርት | ሲዳማ እና ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ቡና እንደወትሮው ኳስ መስርቶ ለመውጣት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 አዲስ አበባ ከተማ
የመጀመርያ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ ከተማን ካሸነፈ በኃላ አሰልጣኞቹ ተከታዮን አስተያየት…
ሪፖርት | ባህር ዳር ሊጉን በሰፊ ድል ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 3-0 ማሸነፍ ችሏል። ቀዳሚው አጋማሽ በቁጥር በበዙ…
እንደ አዲስ የተቋቋመው ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ሾሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነውን ኢኮሥኮን ወደ ራሱ ያዞረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ማግኘቱን ሶከር ኢትዮጵያ…