የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…

ሉሲዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ከኢትዮጵያ 15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ያለፉትን ሀያ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ሲያወዳድር የቆየው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…

ጅማ አባ ጅፋር በከሸፉ ዝውወሮች ምትክ በመጨረሻ ሰዓት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ጅማ አባ ጅፋር አስቀድሞ አስፈርሟቸው እንደነበረ የተነገረላቸው ተጫዋቾች ዝውውራቸው እክል በማጋጠሙ በእነርሱ ምትክ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ…

አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…

ዑመድ ኡኩሪ ውሉን አራዝሟል

ባሳለፍነው ግማሽ ዓመት ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰው ዑመድ ከነብሮቹ ጋር ያለውን ቆይታ አራዝሟል። የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…