ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት አስፈርሞት የነበረውን ካሜሩናዊ አጥቂ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን አገባዶ የፊታችን…
October 2021
የክለቦች የውድድር ዘመን ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ
የመጪውን የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ዳሰሳ በዐፄዎቹ የምንጀምር ይሆናል። ፋሲል ከነማ በሚሌኒየሙ ካደረገው…
የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችን ገብቶ በይፋ ለዕይታ ቀርቧል
የአህጉሪቱ ትልቁ ዋንጫ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ በቶታል ኢነርጂስ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ለእይታ ቀርቧል። በ1957 መደረግ…
ኢትዮጵያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ላይ ትሳተፋለች
የዩጋንዳ እግርኳስ ማኅበር ቀጣዩን የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ሻምፒዮናን እንደሚያስተናግድ የተረጋገጠ ሲሆን ኢትዮጵያም በውድድሩ ትካፈላለች…
ጦሩ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን የቡድን አባለት ነገ ይሸልማል
ከ2 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደጉትን…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በሰበታ ከተማ አሸናፊ ተጠናቋል
ለአስራ ስድስት ቀናት በአምስት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች መካከል ሲደረግ የነበረው የመጀመሪያው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ በደማቅ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ባህር ዳር ከተማ መከላከያን ረቶ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን…
ዋልያዎቹ አንድ ተጫዋች ቀንሰው ነገ ጠዋት ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራሉ
ከሰዓታት በፊት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማክሰኞ ለሚደረገው…
“ዛሬ ለእኛ ከባድ ቀን እንደነበር ነው የሚሰማኝ” – አሠልጣኝ ውበቱ አባተ
👉”ሜዳ ላይ የነበረው የደቡብ አፍሪካ ቡድን ጠንካራ ቡድን ነው” 👉”ጎሎቹ የገቡበት ቀላል ስህተቶች ዋጋ አስከፍለውናል” 👉”የነበሩብንን…