በኢትዮጵያ ቡና እና ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ አዲስ ነገር ተሰምቷል

ኢትዮጵያ ቡና የወራት ደሞዙ ላይ ቅጣት ቢያስተላልፍበትም ታቃውሞ ባሰማው ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ ወቅታዊ መረጃ እናጋራችሁ። ከቀናት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ሌሎች ጉዳዮች የመጨረሻው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 “አሳፋሪ የመጫወቻ ሜዳ..” የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ…

የከፍተኛ ሊግ የማሟያ እጣ ወጥቷል

ባለፈው ሳምንት በወጣው እጣ ስነስርዓት ላይ በክፍያ ምክንያት ያልተገኙ ሰባት ክለቦች በዛሬው ዕለት ምድባቸውን አውቀዋል። በፌዴሬሽኑ…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ሥራ አስኪያጅ እና ቡድን መሪ ሾሟል

በሊጉ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የአመራር ለውጦች አድርጓል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት በውጤት መገራገጭ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞችን የተመለከቱ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፍ የተካተቱ ናቸው። 👉 አሰልጣኞች ላይ እየተሰነዘሩ የሚገኙ…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ውስጥ ያልተካተቱ ክለቦች ዛሬ ከሰዓት እጣ ያወጣሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጣ ድልድል ላይ ያልተካተቱ 7 ክለቦች ዛሬ ክለቦቹ እና ከዚህ ቀደም እጣ የወጣላቸው…

በዓምላክ ተሰማ የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ዛሬ ማታ ይጓዛል

ኢትዮጵያዊው ዓለምአቀፍ ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኩዌት የሊግ ጨዋታዎች ለመምራት ወደ ስፍራው ያመራል። በአህጉር አቀፍ እና ዓለም…

ሲዳማ ቡና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት በአራት ተጫዋቾች ላይም ውሳኔ ተሰጥቷል

በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

ወላይታ ድቻ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ውል እያለው ተሰናብቶ በነበረው የግራ መስመር ተከላካይን በተመለከተ ፌዴሬሽኑ  የወሰነው ውሳኔን ተግባራዊ ባላደረገው ወላይታ ድቻ ላይ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ5ኛ የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋች የዚህኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 አቡበከር…