ሁለቱ አሰልጣኞች በጨዋታው ላይ ያላቸውን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – ባህር ዳር ከተማ…
2021
ሪፖርት | ጅማ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል
አራት ግቦች በታዩበት ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ባስመለከተን ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ 2-2…
ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/bahir-dar-ketema-jimma-aba-jifar-2021-02-04/” width=”100%” height=”2000″]
ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
4፡00 ሲል የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ ለውጦች እና ተጨማሪ መረጃዎችን እነሆ። የጅማ ቆይታቸው በድል ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸውን…
ቅድመ ዳሳሳ | አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
አዳማ እና ሰበታ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዚህ መልኩ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በዕኩል ነጥቦች በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ…
“…የተሰጠኝን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ካለኝ ፍላጎት የመጣ ነው” አሥራት ቱንጆ
በኢትዮጵያ ቡና መለያ መጫወት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ አስደናቂ ብቃቱን እያሳየ ከሚገኘው እና የአስተዋፅኦውን ያህል ካልተዘመረለት ታታሪው…
ቅድመ ዳሳሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የነገ ረፋዱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። ባህር ዳር ከተማ ከመዲናዋ ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እያጤነ ነው
ባለፉት ዓመታት የውጭ ሀገር አሰልጣኝ አልበረክትለት ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር እያጤነ መሆኑን ሰምተናል። በተከታታይ…
የሊጉ አክሲዮን ማኅበር የዕግድ ውሳኔ አሳለፈ
በባህር ዳር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ መነሻነት የጨዋታው ታዛቢው ቅጣት ተጥሎባቸዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-5 ኢትዮጵያ ቡና
ሱፐር ስፖርት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ከአሰልጣኞች ጋር ያደረገው ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ…