መከላከያ ተከታታይ ድሉን ሀድያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ካሳካበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…
2022

ሪፖርት | ጦሩ የዕለቱን ሦስተኛ የ2-1 ድል አስመዝግቧል
የአዳማውን ውድድር በድል የተሰናበተው መከላከያ የባህር ዳር ቆይታውንም ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ጀምሯል። መከላከያ ከኢትዮጵያ ቡናው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ
ቀትር ላይ የተካሄደውን ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ –…

ሪፖርት | የአቡበከር ናስር ግቦች ኢትዮጵያ ቡናን ባለድል አድርገዋል
ዘንድሮ በሊጉ የመጀመሪያ በነበረው የምሳ ሰዓት ጨዋታ አቡበከር ናስርን ከጉዳት መልስ ያገኘው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 2-1 አርባምንጭ ከተማ
ከቀናት ዕረፍት በኋላ ሊጉ በባህር ዳር ሲጀምር ጅማ አባ ጅፋር ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የመጀመሪያ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ላለመውረድ እየታተሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች አርባምንጭ ከተማን…

ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን
ነገ ፕሪምየር ሊጉ ባህር ዳር ላይ ሲቀጥል በሚደረጉት ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ…
Continue Reading
አላዛር ማርቆስ የትልቅ ግብ ጠባቂነት መንገድ ጅማሮ ላይ…
ከሀዋሳ ከተማ በውሰት ውል ከተገኘው እና ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ ከሚገኘው የጅማ አባ ጅፋሩ ወጣት ግብ ጠባቂ…

ኢትዮጵያ ቡና የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል
ኢትዯጵያ ቡና በሊግ ኩባንያው የተወሰነብኝ ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል። ኢትዮጵያ ቡና በመከላከያ 4-0…

በሊጉ አዲስ የዳኝነት አተገባበር ነገ ይጀምራል
በነገው ዕለት በባህር ዳር በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዳኝነት ሚና መተግበር እንደሚጀምር ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…