ነገ በቅድሚያ የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ አካባቢ በነጥብ ተቀራርበው የሚገናኙት አዳማ…
Continue Reading2022

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ወላይታ ድቻ
የምሽቱ ጨዋታ በቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የማጥቃት ጨዋታን ያሳዩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ ግብ ባስቆጠረው ሮቤል ተክለሚካኤል ብቸኛ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
የወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ በድሬዳዋ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሳምሶን አየለ – ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከስምንት ጨዋታ በኋላ አሸንፏል
የሄኖክ አየለ የ88ኛ ደቂቃ ጎል ለድሬዳዋ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ስታሳካ ጅማ አባ ጅፋር በተከታታይ በመጨረሻ ደቂቃ…

“በዘላቂነት ችግሩን ለመፍታት ከዚህ በኋላ ሙሉ አቅማችንን እንጠቀማለን” የወልቂጤ ከተማ ፕሬዝደንት
ወልቂጤ ከተማ በአስተዳደራዊ ችግር ምክንያት የሚነሱትን የተለያዮ ጉዳዩችን አስመልክቶ የክለቡ ፕሬዝደንት ወ/ሮ እፀገነት ፍቃዱ ከሶከር ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብሮች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ እንደሚከተለው ዳሰናል። ባሳለፍነው ሳምንት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
በወራጅ ቀጠናው ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ደካማ የውድድር ዓመት እያሳለፉ የሚገኙት ድሬዳዋ እና…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-3 ሲዳማ ቡና
ሳላዲን ሰዒድ ሐት-ትሪክ ከሰራበት የምሽቱ የሰበታ እና ሲዳማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ…