የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-1 ሰበታ ከተማ

የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የምሽት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሰበታ ከተማ መከላከያን አንድ ለምንም ከረታ በኋላ አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ነጥቡን ሁለት አሀዝ አድርሷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ የሊጉ ግርጌ ላይ ሆነው መከላከያን የገጠሙት ሰበታ ከተማዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬው ሸገር ደርቢ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹን የሚያቆም ቡድን አሁንም አልተገኘም

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ጎሎችን በማስቆጠር ኢትዮጵያ ቡናን ረምርሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር…

ኢትዮጵያ መድን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች ውስጥ ሁለቱ ይናገራሉ

“ዝቅ ከማለት ነው ከፍታ የሚገኘው” ቢንያም ካሳሁን “ሁለም በፍቅር በመከባበር የሚሰራ በመሆኑ ውጤታማ አድርጎናል” ያሬድ ዳርዛ…

ሰበታ ከተማ በፊፋ የተጣለበት እግድ ተነስቶለታል

በቀድሞ የግብ ዘቡ ዳንኤል አጄይ በቀረበበት ክስ በፊፋ እግድ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ዕግዱ ተነስቶለታል።…

“መድንን ወደሚመጥነው ሊግ እንዲመለስ በማድረጌ በጣም ደስ ብሎኛል” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ (ኢትዮጵያ መድን)

“ወጣት ላይ ያለኝ ዕምነት በፍፁም የሚሸረሸር አይደለም… “እኔ ጩኸቴን የምጨርሰው ልምምድ ሜዳ ነው… “መጨረሻ አካባቢ ፈትኖን…

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ሰበታ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን በዳሰሳችን ቃኝተናል። ሁለቱ ቡድኖች ላለመውረድ በሚደረገው ጥረት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የመዲናይቱን ትልቅ ደርቢ የተመለከተ ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። በደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ እና አናት ላይ ሆነው…

Continue Reading

ለገጣፎ ለገዳዲን ለፕሪምየር ሊግ ካበቁ ተጫዋቾች ውስጥ ሁለቱ አጥቂዎች ይናገራሉ

“ጣፎ እና እኔ እጅ እና ጓንት ነን ማለት ይቻላል” ልደቱ ለማ “ራሴን አዘጋጅቼ የተሻለ ነገር አሳያለሁ…