ከከባድ ጉዳት እና ከረጅም የማገገሚያ ጊዜ በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሶ ግቦችን ማስቆጠር ከጀመረው አዲስ ግደይ ጋር…
2022

በወርሀዊ የፊፋ የሀገራት ደረጃ ዋልያው ሁለት ደረጃዎችን ቀንሷል
ከደቂቃዎች በፊት ይፋ በሆነው የፊፋ የሀገራት ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ደረጃዎችን ሸርተት ብሏል። የዓለም እግር…

አዲስ አበባ ከተማ ከአዲስ ፈራሚው ጋር ሲለያይ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የመዲናው ክለብ ከቀናት በፊት ወደ ስብስቡ ከቀላቀለው ኤሊያስ ማሞ ጋር ሲለያይ ሁለት ተጫዋቾችን ደግሞ አስፈርሟል። በአሠልጣኝ…

ኢትዮጵያ ቡና ሦስት ተጫዋቾችን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ሊወስድ ነው
የአንደኛው ዙር የሊጉ ውድድር መጠናቀቁን ተከትሎ በተከፈተው የዝውውር መስኮት አንድ አጥቂ ያስፈረሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ሦስት ተጫዋቾችን…

ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩ ዳሰሳ ተሰናድቷል። አዲስ አበባ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና
በቡና ስም የሚጠሩት ሁለቱ ክለቦች የሚያደርጉትን የነገ ቀዳሚ ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። ዛሬ ጅማሮውን ያደረገው የሁለተኛ ዙር…

“ኢትዮጵያ ውስጥ መጥቶ የማያውቅ ታሪክ ሰርተው ያለፉ ተጫዋቾቼ በዓለም ዋንጫውም ትልቅ ቦታ ላይ አድርሰውን ስላለፉ ከልብ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያዊ የሴቶች ከ 20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የዓለም ዋንጫ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ
በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከተዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዲያ…

ሪፖርት | ከሆሳዕና ነጥብ የተጋራው ፋሲል ከመሪው ያለው ርቀት ሰፍቷል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ቀትር ላይ ጅማሮውን ባደረገው የሁለተኛው ዙር ውድድር የዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር በሦስተኛነት ያጠናቀቀው ሀዋሳ ከተማ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ፈራሚዎችን ወደ…