​የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉”በቡድናችን ያለውን ቀለም ለማሳየት ሰዓቱ አሁን ነው” ውበቱ አባተ 👉”የነገውን ጨዋታም በጥሩ ሁኔታ እየተጠባበቅን ነው” ጌታነህ…

​ዋልያው ተጨማሪ አንድ ተጫዋች በነገው ጨዋታ ላያገኝ ይችላል

ከሰዓታት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽመልስ በቀለን በነገው ጨዋታ እንደማያገኝ ያስነበብን ሲሆን ተጨማሪ አንድ ተጫዋችም በጉዳት…

​ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ሊያጡ?

ነገ ከኬፕ ቨርድ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ተጫዋቹን በጨዋታው ማግኘቱ…

​አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

በጥር ወር አጋማሽ ከታንዛኒያ ጋር ወሳኝ ጨዋታ ማድረግ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የአሪያት ኦዶንግ ብቸኛ ግብ አዲስ አበባ ከተማን አሸናፊ አድርጋለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ መከላከያ እና አዲስ አበባ ከተማን አገናኝቶ የአሪያት ኦዶንግ…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ እና ሀዋሳ  ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ረፋድ ላይ ሲደረጉ አዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማን 2ለ1…

ሀዲያ ሆሳዕና በአንድ ተጫዋች ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተላለፈበት

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከተጫዋቾች ጋር በተያያዘ የተለያዩ ክሶች ሲሰሙበት የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና የፍርድ ቤት ውሳኔ ተወስኖበታል።…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአራተኛ ሳምንት በኋላ ተቋርጦ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ይጀምራል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርገው የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት…

“በእግርኳስ ምንም የማይቻል ነገር የለም” ጌታነህ ከበደ

የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ከካፍ ኦንላይን ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀምር ቀናቶች…

​ድሬደዋ ዋና አሠልጣኙን ገምግሞ ውሳኔ አሳልፏል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወጥ አቋም ማሳየት ያልቻለው ድሬደዋ ከተማ በዛሬው ዕለት አሰልጣኙን በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን…