የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከጎፈሬ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
2022

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ታንዛኒያ ላይ ቡማሙሩን የገጠሙት ፋሲል ከነማዎች 3-1 በሆነ የድምር…

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ስድስት ተጫዋቾችን ቀንሷል
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታችን ብሔራዊ ቡድን ስድስት ተጫዋቾችን ሲቀንስ አስቀድሞ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾችም ቡድኑን ተቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቀደም ብሎ ስምምነት ፈፅሞ የነበሩትን ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የባህር ዳር ስታዲየም ወሳኙን የኤል-ሜሪክ እና አርታ ሶላር ጨዋታ ከነገ በስትያ ያስተናግዳል
ከነገ በስትያ በባህር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክ…

ወደ ካርቱም የሚያቀኑት የፈረሰኞቹ ተጫዋቾች ታውቀዋል
በዚህ ሳምንት መጨረሻ በአፍሪካ ቻሚፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸውን የሚከውኑት ፈረሰኞቹ ወደ ሱዳን ተጓዥ ተጫዋቾቻቸው ተለይተዋል። በአፍሪካ…

ከአዲሱ የዐፄዎቹ ተጫዋች ታፈሰ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉”ፋሲል ትልቅ ክለብ ነው ፤ ትልቅነቱን ደግሞ ሊጉ ላይ ብቻ ሳይሆን በዚህ መድረክም ማሳየት እንፈልጋለን” 👉”ኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ ጋር ይቀጥላሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኮንትራት መራዘሙ ተረጋግጧል። መስከረም 18 2013 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ…

ቡናማዎቹ ኬኒያዊ የግብ ዘብ ለማግኘት ተቃርበዋል
በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜጋ የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤውን በቀጣዩ ሳምንት ያደርጋል
የሀገራችንን ከፍተኛ የሊግ እርከን የሚመራው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በቀጣዩ ሳምንት…