ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውድድሩ ላይ ጠንካራ ሆኖ ለመገኘት ይረዳው…

መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል

በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል

በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…

የመስመር ተከላካዩ ወደ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ለኢትዮጵያ መድን ለመጫወት ተቃርቦ የነበረው ጌቱ ኃይለማርያም ሌላኛውን አዳጊ ክለብ ተቀላቅሏል። በርከት ያሉ ተጫዋቾቹን ውል እያራዘመ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

በአሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ ቡና የአጥቂ እና ተከላላዩን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ…

ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…

ባህር ዳር ከተማ የአምበሉን ውል አድሷል

እስካሁን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ባህር ዳር ከተማዎች የአማካያቸውን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመት አድሰዋል። በአሠልጣኝ አብርሃም…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የምንያህል ተሾመን ውል አድሷል

ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአማካዩን ቆይታ ለተጨማሪ አንድ ዓመት አራዝሟል። የአሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ውል…