የሰኞ ነሀሴ 30 ምሽት አጫጭር የዝውውር ዜናዎች

የሰኞ ነሀሴ 30 ምሽት አጫጭር የዝውውር ዜናዎች

ሳላዲን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለመቆየት አስቧል ሞሊዲያ ክለብ ደ አልጀርን ለቆ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው…

​የአስራት መገርሳ ማረፊያ ደደቢት ሆኗል

ደደቢት የዳሽን ቢራው አማካይ አስራት መገርሳን የግሉ አድርጓል፡፡ በክረምቱ ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ተያይዞ ሲነሳ የከረመው…

“የአፍሪካ እግርኳስ ምህዳር እየተለወጠ ነው” ሰርዮቪች ‘ሚቾ’ ሚሉቲን

ሰርቢያዊው ሰርዮቪች ሚቾ ሚሉቲን ዩጋንዳን ከ39 ዓመታት በኃላ የአፍሪካ ዋንጫ እንድታገኝ አስችሏል፡፡ ሚቾ ወደ አፍሪካ ከመጣ…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊዎች ሲታወቁ ዩጋንዳ ከ39 ዓመታት በኃላ ወደ አህጉሪቱ ታላቅ ውድድር አልፋለች

ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የተደረጉ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች…

Continue Reading

የክብር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

ከነሃሴ 4-29 ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች በሆኑ በ57 ቡድኖች መካከል የተደረገው ዓመታዊው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ…

ኮፓ ኮካኮላ ዛሬ ሲጠናቀቅ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ አሸናፊ ሆነዋል

የ2008 የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ…

Continue Reading

በሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ውድድር በሴቶች ደቡብ ፣ በወንዶች ቤኒሻንጉል አሸናፊ ሆነዋል

አራተኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስልጠና የምዘና ውድድር ከነሃሴ 18-29 በሃዋሳ ከተማ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ ፍጻሜውን…

Ethiopia end AFCON qualifier run on a high note

The newly built Hawassa International Stadium hosted its first full international game as the Ethiopian National…

Continue Reading

​” የተጋጣሚያችን የመከላከል አጨዋወት በርካታ ግቦች እንዳናስቆጥር አግዶናል ” ገብረመድህን ኃይሌ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017ቱ የጋቦን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ዛሬ ሃዋሳ ኢንተርናሽናል ስታድየም ከሲሸልስ ጋር…

ዋሊያዎቹ ሲሼልስን በማሸነፍ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያውን አጠናቀዋል

በ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሲሼልስ አቻውን ዛሬ በሐዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም አስተናግዶ 2-1 በማሸነፍ…