ደጉ ደበበ ምክትል አሰልጣኝ ሆኗል

ቢጫዎቹ ተከላካይ አማካዩን አስፈርመዋል
ቀደም ብሎ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ መሪነት…

ጦሩ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት የሚመራው መቻል የአጥቂ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተጠበቀው ልክ ተፎካካሪ…

ሽረ ምድረ ገነት የአጥቂን ዝውውር አጠናቀቀ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…

ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቀጠል ተስማማ
ባህር ዳር ከተማዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች በዝውውር…

ቢንያም በላይ ከቀጣዩ ጨዋታ ውጭ ሆኗል
ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን ጋር ለሚደርጉት ጨዋታ የወሳኙን ተጫዋች ግልጋሎት አያገኙም። በአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ፣ ቡርኪና…

ጦሩ ዝግጅቱን በይፋ ጀምሯል
በዘንድሮው የዝውውር መስኮት ጠንካራ ተሳታፊ የነበሩት መቻሎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። መቻሎች ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በሊጉ ደካማ የሆነ…

የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…

ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ኬንያዊው የግብ ዘብ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ንግግር እያደረገ ይገኛል። በዛሬው ዕለት አቤል ያለውን በማስፈረም የሻሂዱ ሙስጠፋን ውል…