የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች ፕሮግራም

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች ፕሮግራም

ምድብ ሀ   ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2008 08:00 ባህርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከተማ (ባህርዳር) 09:00…

የኢትዮዽያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

ዛምቢያ ለምታስተናግደው የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ጋናን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2008 09:00 አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ (አዳማአበበ ቢቂላ ስታድየም) 09:00 መከላከያ…

ከፍተኛ ሊግ : የምድብ ሀ መሪ ክለቦች አሰልጣኞች ስለ ክለቦቻቸው ፣ ስለ ምድቡ ፉክክር እና ስለ ሁለተኛው ዙር ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ ይጀመራል፡፡ ተቀራራቢ ነጥብ እና ከፍተና ፉክክር እስተናገደ በሚገኘው ምድብ ሀ…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ረዳቶቻቸውን ዛሬ ለፌዴሬሽኑ ያሳውቃሉ

አሰልጣኝ ገብረ መድህን ረዳት አሰልጣኛቸውንና የግብ ጠባቂ አሰልጣኙን ዛሬ ለፌዴሬሽኑ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሶከር ለጉዳዮ…

የሊግ ዋንጫ ቀጣይ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ይፋ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ሊግ ዋንጫ ቀሪ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ እና ቀጣይ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚደረገበትን ቀን ፌዴሬሽኑ ይፋ…

የአአ ተስፋ ሊግ 15ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

ቅዳሜ ግንቦት 6 ቀን 2008 ሰዉነት ቢሻው 0-5 ደደቢት መከላከያ 1-0 ኤሌክትሪክ ኢ/ወ/ስ አካዳሚ 2-3 ኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ወደ ማጠቃለያው ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ደቡብ-ምስራቅ ዞን ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ ዛሬ በተካሄዱ የ8ኛ ሳምንት…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ መከላከያ ወደ ማጠቃለያ ውድድሩ ማለፉን ሲያረጋግጥ ዳሽን ቢራ ለማለፍ የተቃረበበትን ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ-ሰሜን ዞን 18ኛ ሳምንት ትላንት እና ዛሬ ተካሂደዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ10 ጨዋታ…

“በኢኤንፒፒአይ ክለብ የውስጥ ችግር አለ” ኡመድ ኡኩሪ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በ2007 በግብፅ ፕሪምየርሊግ ለሚወዳደረው ኢኤንፒፒአይ ክለብ የአራት ዓመት ውል ከፈረመ ወዲህ በፔትሮሊየም…