ደደቢት የጋብሬኤል “ሻይቡ” አህመድ ምትክን እየፈለገ ነው
ደደቢት የጋብሬኤል “ሻይቡ” አህመድ ምትክን እየፈለገ ነው
ከሳምንት በፊት በደደቢት የነበረው ውል ከተጠናቀቀ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልተገለፀ ዋጋ የተዛወረውን ጋናዊን የአማካይ…
ኢትዮጵያ ቡና ከታደለ መንገሻ ጋር እየተደራደረ ይገኛል
ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አማካይ ተጫዋች ከሆነው ታደለ መንገሻ ጋር ድርድር እያደረገ መሆኑን ከክለቡ ማወቅ ችለናል፡፡ ከደደቢት…
200 ዕድለኛ የዋልያዎቹ ደጋፊዎች ወደ ሲሸልስ ይጓዛሉ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ዋንኛ ስፓንሰር የሆነው ሄኒከን በዋሊያ ቢራ ምርቱ 200 ዕድለኛ ደጋፊዎችን ወደ ሲሸልስ…
በየአመቱ እየጨመረ የመጣው የተጫዋቾች የፊርማ ክፍያ
-ክፍል 1- ክለቦች ለተጫዋቾች የሚያወጡት ወጪ መጠን እጅግ በተጋነነ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ከ20 አመታት በፊት ከተመልካች…
Continue Readingሁሉም የብሄራዊ ሊጉ ጨዋታዎች ወደ ዋናው ስታድየም ዞረዋል
የብሄራዊ ሊጉን ጨዋታዎች እንዲያስተናግድ ተመርጦ የነበረው ሳቢያን ሜዳ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ውድድር እንደማይካሄድበት የውድድር እና…
የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች አይናቸውን ብሄራዊ ሊጉ ላይ አሳርፈዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ተጫዋቾችን ለመመልመል ድሬዳዋ ከትመዋል፡፡ ትላንት እና ዛሬ የተደረጉትን ጨዋታዎችም ሲመለከቱ ታይተዋል፡፡ የሊጉ…
ብሄራዊ ሊጉ ነገ በሚደረጉ 6 ጨዋታዎች ይቀጥላል
ትናንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታ ነገ በሚደረጉ 6 ጨዋታ ይቀጥላል፡፡ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ጨዋታዎችም…
ብሄራዊ ሊግ 2ኛ ቀን ፡ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ተደርገዋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ትላንት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትላንት በተደረገው ብቸኛ ጨዋታም የአስተናጋጇ ከተማ ክለብ የሆነው…
የብሄራዊ ሊግ የዛሬ ውሎ…
በ2007 ብሔራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር እጣ ማውጣት ስነስርአት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ 9፡00 የጀመረው ፕሮግራምም እስከ…
ጋብሬል አህመድ ለንግድ ባንክ ፈረመ
በዝውውር መስኮቱ መሪ ተዋናይ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋብሬል ‹‹ሻይቡ››አህመድን የግሉ አድርጓል፡፡ ተጫዋቹ ከደደቢት ጋር…

