ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ

የ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። በምድብ ለ ከሁለት ጨዋታዎች

Read more

“ከሜዳ ውጪ የተሸነፍንበት የጎል ልዩነት ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፡፡” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር (ምክትል አሰልጣኝ)

የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ ነው ፤ እኛም የምንፈልገውን

Read more

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ| ጅማ አባጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት በሚረዳው አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አሌክሳንድሪያ ተጉዞ በግብፁ አል

Read more

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሜዳው ውጪ በአል አህሊ ሽንፈት አስተናግዷል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁ አል አህሊን የገጠሙ ጅማ አባጅፋር 2-0 ተሸንፏል።  ጅማ አባጅፋር ባለፈው

Read more

ቻምፒየንስ ሊግ | አል አህሊን የሚገጥሙት የጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታወቁ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁን አል አህሊን የሚገጥመው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ 11 ተጫዋቾች ታውቀዋል። አሰልጣኝ ዘማርያም

Read more