ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡ ጅማዎች ባሳለፍነው ሳምንት በደቡብ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ደደቢት

ከነገ ጀምሮ ከሚደረጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል ቀዳሚ በሆነው የጅማ አባ ጅፋር እና ደደቢት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በመጨረሻ 15ኛው

Read more

በጅማ አባጅፋር እና ይስሀቅ መኩሪያ ሰጣ ገባ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን አሳለፈ

በክረምቱ ጅማ አባጅፋርን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ይስሀቅ መኩሪያ ብዙም ሳይቆይ ከክለቡ መሰናበቱ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹ ለፌዴሬሽኑ ባቀረበው አቤቱታ መሠረት ውሳኔ

Read more

“በዚህ ሞራል ከቀጠልን ገና ጥሩ ነገር ይመጣል” አላዛር መለሰ – ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ በአስገራሚ ሁኔታ ጅማ አባ ጅፋርን 6-1 ካሸነፈ በኋላ የደቡብ

Read more

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ በጅማ አባጅፋር ላይ ግማሽ ደርዘን ጎሎች በማስቆጠር ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ በሆነው መርሐ ግብር ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ጅማ አባጅፋን አስተናግዶ ግማሽ ደርዘን ጎል በማስቆጠር

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደቡብ ፖሊስ እና አባ ጅፋር ጨዋታን የተመለከቱ ጉዳዮችን በቅድመ ዳሰሳችን እናስቃኛችኋለን። ደቡብ ፖሊስ በሀዋሳው ሰው ሰራሽ ሜዳ 09፡00 ላይ ጅማ

Read more