አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በሽረ እንዳሥላሴ የሚገኙ አካዳሚዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ ሆነው ከተመረጡበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ ክልሎች በመሄድ የታዳጊ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ የሚገኙት አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በትናትናው ዕለት

Read more

” ኦሊምፒክ ቡድኑ ነገ ለምንገነባው ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን ጥሩ ግብዓት ነው” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በማሊ በድምር ውጤት 5-1 ተሸንፎ ከ2020 የኦሊምፒክ ማጣርያ ከተሰናበተ በኋላ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አብርሀም

Read more

የ20 ዓመት በታች ቡድኑ ዝግጅት ሲቀጥል የሠላምና የወዳጅነት ውድድር በተባለበት ጊዜ ላይካሄድ ይችላል 

በአራት ሀገሮች ተሳታፊነት በኤርትራ አዘጋጅነት ከሚያዚያ ሦስት ጀምሮ ይካሄዳል ተብሎ ቀጠሮ የተያዘለት “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” በተባለበት ጊዜ ላይጀምር እንደሚችል

Read more

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 25 ተጫዋቾች ታወቁ

አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ያለፉትን አራት ቀናት ከ40 በላይ ለሆኑ ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ካደረጉ በኋላ በትናትናው ዕለት የመጨረሻ 25 ተጫዋቾቻቸውን ለይተው

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ማሊ

በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ማጣርያ ማሊን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን 1-1 ከተለያየ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል።

Read more