በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሀሌ የሚመሩት ዋልያዎቹ ከትናንትናው ጨዋታ በኋላ ያደረጉትን ልምምድ አስመልክቶ የተጠናከረ ዘገባ እነሆ! በኢትዮጵያ እግርኳስ…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
“ዕድል አግኝተህ ካልተጠቀምክበት በተጋጣሚ መቀጣትህ የማይቀር ነው እኛም የሆነው ይሄው ነው”
👉 “ጨዋታው እጅግ ፈጣን እና ከፍተኛ መነሳሳት የታየበት ነበር” 👉 “ዳኞች ጨዋታውን የዳኙበት መንገድ ፍትሃዊነት ይጎድለው…
መግለጫ ሳይጨርሱ የወጡት የዋልያዎቹ አለቃ ከዛሬው ድል በኋላ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች
👉” በማሸነፍ ውስጥ ብዙ የምንማረው ነገር አለ 👉 “የሀገራችን ሊግ የምናአካል፤ ደረጃ አይተናል አካል ብቃት የለንም..”…
“ተጫዋቾቹ በፍጥነት ራሳቸውን ከአየሩ ሁኔታ ጋር እንዲያላምዱና ወደ ጨዋታው መንፈስ እንዲገቡ የተቻለንን እንሞክራለን።”
👉 “ከማላዊ ስንነሳ ቅዝቃዜ ነበር አሁን እዚህ ስንመጣ ደግሞ የአየሩ ሁኔታ በጣም ሞቃት ነው።” 👉 “የኢትዮጵያ…
የዋልያዎቹን የመጨረሻ ልምምድ በተመለከተ የተዘጋጀ ወቅታዊ መረጃ
ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ከማላዊ ጋር አቻው ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አስመልክቶ ተከታዩን ጥንክር…
ዋልያዎቹ ወደ አሜሪካ ተጉዘው የሚያደርጉት ጨዋታ ተሰርዟል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐምሌ 4 ወደ አሜሪካ ተጉዞ የሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ እንደማይካሄድ ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የዋልያዎቹ የሦስተኛ ቀን የልምምድ ወቅታዊ መረጃዎች
ለ15 ደቂቃዎች ለሚዲያ ክፍት የነበረው የዋልያዎቹ የሦስተኛ ቀን ልምምድን በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ እናድርሳቹሁ። በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ…
ብሔራዊ ቡድኑ የሁላችን እንጂ የግለሰቦች አይደለም
ለወትሮም ቢሆን ከሀገሬው ማህበረሰብ አይንና ልብ እየራቀ ለመጣው ብሔራዊ ቡድናችን የሚዲያዎች ሽፋን ክልከላው ነገሮችን አያባብሳቸውምን? የኢትዮጵያ…
የግብ ዘቡ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ አልሰራም
ለሚዲያ ዝግ በተደረገው የዛሬው የብሔራዊ ቡድን ልምምድ የግብ ዘቡ ተሳትፎ እንዳላደረገ ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። ከማላዊ አቻው…
የመስመር አጥቂው ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጭ ሆኗል
አስቀድመን ባደረስናቹሁ መረጃ መሰረት የመስመር አጥቂው ከብሔራዊ ቡድን ውጭ መሆኑ ታውቋል። ከማላዊ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎች…

