የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ግንቦት 29 እና ሰኔ 2 ከማላዊ ጋር ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።

ግብ ጠባቂዎች
አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን
ፍሬው ጌታሁን – ድሬዳዋ ከተማ
ሰዒድ ሀብታሙ – ሀዋሳ ከተማ
ተከላካዮች
ፍቅሩ ዓለማየሁ – ሸገር ከተማ
ጀሚል ያዕቆብ – ድሬዳዋ ከተማ
ሳሙኤል ዮሐንስ – አዳማ ከተማ
ፍፁም ፍትህአለው – ባህር ዳር ከተማ
ያሬድ ባየህ – ሲዳማ ቡና
ራምኬል ጀምስ – ኢትዮጵያ ቡና
ሮህቦት ሰላሎ – ነጌሌ አርሲ
ሬድዋን ሸረፋ – ድሬዳዋ ከተማ
ግሩም ሀጎስ – መቻል
አማካዮች
ሀብታሙ ተከስተ – ፋሲል ከነማ
ሙሴ ከቤላ – ሀዲያ ሆሳዕና
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ
ወገኔ ገዛኸኝ – ኢትዮጵያ መድን
ቢኒያም በላይ – ሀዋሳ ከተማ
አጥቂዎች
መስፍን ታፈሰ – ሲዳማ ቡና
አዲስ ግደይ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ቸርነት ጉግሳ – መቻል
ፍፁም ጥላሁን – ቅዱሰ ጊዮርጊስ
ቢኒያም ፍቅሩ – ሸገር ከተማ
ዳዋ ሆቴሳ – አዳማ ከተማ

