በቅሬታዎች የታጀበው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ብቻ ተካሂደውበታል

የኢትዮጽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሊከናወኑ መርሐ ግብር ቢወጣላቸውም የተከናወኑት ግን 2 ጨዋታዎች ብቻ ናቸው።

Read more

ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረግ ጨዋታ ይጀምራል

በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ እኛ ዝግጅት ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን

Read more