ሲዳማ ቡና 1-1 ዳሽን ቢራ
6′ ኤሪክ ሙራንዳ
37′ የተሻ ግዛው
ተጠናቀቀ
ጨዋታው 1-1 ተጠናቋል፡፡
90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ ተጠናቆ 4ኛ ዳኛው ተጨማሪ 3 ደቂቃ አሳይተዋል፡፡
ምንያህል ይመር የማስጠንቀቅያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
የተሸ ግዛው ወጥቶ ኤዶም ሆሶሮውቪ ገብቷል::
ላኪ ባሪለዱም ገብቶ ተመስገን ካስትሮ ወጥቷል፡፡
ጨዋታው በጣለው ከባድ ዝናብ ታጅቦ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
65′ በሁለተኛው አጋማሽ ዳሽን ቢራ ተጨማሪ ግብ ለማስቆጠር ጫና ፈጥሮ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ በተክሉ ተስፋዬ እና መስፍን ኪዳኔ አማካኝነት የግብ ሙከራዎችንም አድርጓል፡፡
ተክሉ ተስፋዬ ገብቶ አምሳሉ ጥላሀን ወጥቷል፡፡
የተሻ ግዛው እና አንተነህ ተስፋዬ በመጋጨታቸው ለሁለቱም የማስጠንቀቅ ካርድ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀመረ
ተጠናቀቀ
የመጀመርያው አጋማሽ 1-1 ተጠናቋል፡፡
45′ የመጀመርያው አጋማሽ መደበኛ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4ኛ ዳኛው ተጨማሪ 2 ደቂቃ አሳይተዋል፡፡
42′ መስፍን ኪዳኔ ዳሽን ቢራን መሪ ሊያደርግበት የሚችልበት አጋጣሚ አግኝቶ ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡
ሳሙኤል አለባቸው ያሻገረለትን ኳስ ተጠቅሞ የተሻ ግዛው ዳሽን ቢራን አቻ ያደረገች ግብ አስቆጥሯል፡፡
32′ በሁለቱም ቡድኖች መካከል ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ እየታየ ነው፡፡ ይህ ነው የሚባል አስደንጋጭ የግብ ሙከራም አልታየም፡፡
አዲስ ግደይ የመጀመርያውን የማስጠንቀቅያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
10′ ሱሌማን ካማራ ከርቀት አክርሮ የማታውን ኳስ ግብ ጠባቂው አውጥቶበታል
አለማየሁ ወደ ኋላ የመለሰውን ኳስ ኤሪክ ሙራንዳ ደርሶበት በቀጥታ መትቶ ሲዳማ ቡናን ቀዳሚ አድርጓል፡፡
የሲዳማ ቡና አሰላለፍ
ዘነበ ከበደ – አንተነህ ተስፋዬ – አወል አብደላ – ሳውሬል ኦልሪሽ
አዲስ ግደይ – ሙሉአለም መስፍን –ፍፁም ተፈሪ – ተመስገን ካስትሮ – ወሰኑ ማዜ
ኤሪክ ሙራንዳ
ዳሽን ቢራ አሰላለፍ
ኪዳኔ ተስፋዬ – አለማየሁ ተሰማ – ያሬድ ባየህ – ሱሌይማን ካማራ
ምንያህል ይመር – አስራት መገርሳ – ሳሙኤል አለባቸው
አምሳሉ ጥላሁን – የተሻ ግዛው – መስፍን ኪዳኔ