የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ ይጀምራል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ 

የሊጉ 2ኛ ዙር እንዲጀመር ፕሮግራም የወጣው የካቲት 6 ቢሆንም በክለቦች ጥያቄ መሰረት የመጀመርያው ሳምንት (10ኛ ሳምንት) ጨዋታዎች ሙሉ ለሙሉ ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግረው ከ11ኛው ሳምንት ጀምሮ እንዲካሄድ ተወስኗል፡፡
የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እና የዳጃ ሰንጠረዥ እነዚህን ይመስላሉ፡-
(ስማቸው በቅድሚያ የተጻፉት በሜዳቸው ሲያደርጉ የአአ ክለቦች በሜዳቸው የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች አአ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡)

[table id=196 /]
[league_table 18073]


[table id=197 /]
[league_table 18083]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *