ሳላዲን ግብ አስቆጠረ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ሳላዲን ሰኢድ ትላንት ክለቡ አል አህሊ አል-ዳክሌህን 2-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ከተጠባባቂ ወንበር ተነስቶ 2ኛውን ግብ ሲያስቆጥር ለመጀመርያው ግብ መቆጠርም አስተዋፅኦ አበርክቷል፡፡

የጨዋታው ግቦች ይህንን ይመስላሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *