ከዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ውጭ ሆነዋል

ነገ ወደ ካይሮ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡደን አባላት መካከል ሁለት ተጨዋቾች ከስብስብ ውጭ እንደሆኑ ተረጋግጧል። ከግብፅ…

የጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆን?

በዐፄዎቹ ቤት የነበረውን ቆይታ ያገባደደው ጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ በኢትዮጵያ…

መቻል ከአንበሉ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

በድምሩ ለአስር ዓመታት በመቻል ቤት ቆይታ የነበረው አጥቂ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረትን…

የጦና ንቦቹ ሁለቱን ተስፈኞች ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል

ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ የሚታወቁት ወላይታ ድቻዎች ሁለቱን ተስፈኛ ተጫዋቾችን ማሳደግ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል

ትናንት የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መስኮት የገቡት ንግድ ባንኮች ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል።…

አዳማ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በዝውውር ገበያው ምንም ዓይነት ተሳትፎ ሳያደርግ የቆየው አዳማ ከተማ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተቃርቧል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት አጥቂዎችን ከከፍተኛ ሊግ አግኝቷል

በዝውውሩ ላይ ብዙም ተሳትፎ እያደረገ የማይገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከከፍተኛ ሊግ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

የአዲስ አበባ ስታዲየም ዳግም የሊጉ ውድድር ይደረግበት ይሆን?

አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም ዳግም የሊጉ ጨዋታ ሊደርግበት ይችል ይሆን ስትል ሶከር ኢትዮጵያ አዲስ መረጃ አግኝታለች።…

አስቻለው ታመነ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል

ባለፉት ሁለት ዓመታት በጦሩ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ቀደም ብለው…

የከነዓን ማርክነህ ቀጣይ ማረፍያ…..?

ኢትዮጵያዊው አማካይ ከሊቢያው ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል። በተጠናቀው ዓመት መጀመርያ መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊብያው አል መዲና ካቀና…