ተፈራ አንለይ በነብሮቹ ቤት ይቆያል

ሀድያ ሆሳዕናዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ገፍተውበታል ቀደም ብለው የአብዲ ዋበላው እና የቶሎሳ ንጉሴን ዝውውር ያጠናቀቁት በአሰልጣኝ ሳምሶም…

ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ነብሮቹ አምርቷል

በመቐለ 70 እንድርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ለሀድያ ሆሳዕና ለመጫወት ተስማማምል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በዝውውሩ የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል…

ነብሮቹ የመስመር ተከላካይ እሰፈርመዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ የነበረው የመስመር ተከላካይ ወደ ሀድያ አቅንቷል በአሰልጣኝ ሳምሶም አየለ…

ወጣቱ የመስመር ተከላካይ ወደ መቻል አምርቷል

በቅርብ ዓመታት ተስፋ ሰጪ ብቃት ያሳየው የመስመር ተከላካይ መቻልን ተቀላቅሏል በሀዋሳ ከተማ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ፋሲል አበባየሁ ውሉን አራዝሟል

ሀላባ ከተማ የሌላኛውን ወሳኝ ተጫዋቸቻውን ውል አራዝመዋል። አዲስ አዳጊዎቹ ሀላባ ከተማዎች የቡድናቸውን ወሳኝ ተጫዋቾች ውል ማደሳቸውን…

ያሬድ መሐመድ በአዲስ አዳጊዎቹ ቤት ይቆያል

ከሀላባ ከተማ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው ሁለገቡ ተጫዋች ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ…

ፍሬው ሰለሞን አዲስ ክለብ ተቀላቀለ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ያሳለፈው አማካይ ወደ በርበሬዎቹ አምርቷል። በአዲሱ የውድድር ዓመት ቡድናቸውን በማጠናከር የተጠመዱት አዲስ…

ሐይቆቹ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል

በአልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳዎች ስብስባቸው እያጠናከሩ ይገኛል። በዝውውር ገበያው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ብሩክ በየነ፣…

ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ከአርባምንጭ ጋር ቆይታ የነበራቸው ሁለቱ ተጫዋቾች ማረፊያቸው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። በስፋት ወደ ዝውውሩ በመግባት ፍራኦል መንግስቱ…

የአዲስ ግደይ ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የሀምራዊ ለባሾቹ አምበል አዲስ ግደይ ቀጣይ የማረፊያው የት ይሆን? ከአጋሮ የተገኘው አዲስ ግደይ በሲዳማ ቡና ረጅም…