እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…
ዳንኤል መስፍን
“አስመስሎ የምወድቅ ተጫዋች አይደለሁም፤ ዋናው መታየት ያለበት ነገር …”
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ዓመት ውድድር ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው አቡበከር ናስር ይሄን ይናገራል።…
አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…
ጅማ ለፕሪምየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማው ከንቲባው አረጋገጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የከሰዓት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ…
ፍቅሩ ተፈራ ወደ ሀገሩ ስለተመለሰበት ምክንያት ይናገራል
በሀገር ውስጥ በተለያዩ ክለቦች ከተጫወተ በኋላ ባለፉት 15 ዓመታት በ3 አህጉራት በሚገኙ ክለቦች ተዟዙሮ በመጫወት ዓለምን…
“ይህ በእግርኳስ ህይወቴ የማረሳው፤ ሁሌም የማስታውሰው ቀኔ ነው” አቡበከር ናስር
በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲረታ ሐት-ትሪክ በመስራት የጨዋታው ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረው አቡበከር ናስር…
አንጋፋው የእግርኳስ ዳኛ ዓለም ንፀበ ማን ናቸው?
ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ…
“የነገውን ጨዋታ ማሸነፍ ለደጋፊዎቻችንም ለቡድናችንም ትልቅ ዋጋ አለው” ሙሉዓለም መስፍን
በሳምንቱ ተጠባቂ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሸገር ደርቢ ጨዋታ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ከመጫወታቸው አስቀድሞ ሙሉዓለም…