የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለውድድሩ አሸናፊዎች እና ኮከቦች ያለ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት የሊግ ኩባንያው…
ዳንኤል መስፍን
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በቦታቸው ሆነው ለምን ቡድናቸውን አልመሩም ?
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በመልካም ሁኔታ የጀመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያለ ዋና አሰልጣኛቸው ውድድራቸውን ለምን ጀመሩ…
” ከቂም ወጥተን እንደ ሀገር ብናስብ መልካም ነው ” – ዳዋ ሆቴሳ
የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል ወላይታ ድቻን በመርታት ማሳካት የቻሉት ሆሳዕናዎች ወሳኝ ሦስት ነጥቦች እንዲያገኙ ካስቻለው ዳዋ…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ውሎ አስገራሚ ክስተት…
“ከዚህ ያነሰ ጎል ባስተናግድ ደስ ይለኝ ነበር” – ኢደል አሚን ናስር ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ…
“የዛሬዋ ዕለት ለእኔ የተለየች ናት” – እዮብ ማቲዮስ
አዳማ ከተማ በጅማ አባጅፋር ላይ የበላይነት ወስዶ ለማሸነፉ ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል ግንባር ቀደም ከሆነው…
” ሁላችንም እዚህ የመጣነው ከወልቂጤ ጋር ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ ነው ” ረመዳን የሱፍ
ወልቂጤን ከተማን በተቀላቀለበት ዓመት አጀማመሩ ያሳመረው እና ከኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስተው ነጥብ ተጋርተው እንዲወጡ ካስቻለው ረመዳን…
የጅማ አባ ጅፋር የፈተና ጉዞ በምን ይቋጭ ይሆን?
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው የ2010 ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ የተለያዩ ፈተናዎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1-0 ከረታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር…
“አሰልጣኝ አምኖብኝ የሰጠኝን ዕድል ተጠቅሜ ስኬታማ ሆኜ መውጣቴ የበለጠ እንድሰራ ያደርገኛል” ፋሲል ገብረሚካኤል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ጨዋታ በሰበታ እና ድሬዳዋ መካከል ያለግብ መጠናቀቁ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ በጨዋታው…
ዲኤስቲቪ ለቀጥታ ስርጭቱ ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው
ነገ የሚጀምረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጥታ ስርጭት ጨዋታዎቹን የሚያስተላልፈው ዲኤስቲቪ ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በርከት…

