ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ

በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…

አቤል እንዳለ ለታዳጊዎች የትጥቅ ድጋፍ አደረገ

በቅርቡ ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው አቤል እንዳለ ተወልዶ ባደገበት አካባቢ ለሚገኙ ታዳጊዎች የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል። ወጣቱ አማካይ ባደገበት…

የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ሊራዘም ይችላል

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ወደ ሌላ…

ኢትዮጵያ ቡና ተስፈኛውን ወጣት የግሉ ሊያደርግ ነው

የ2012 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና የወደፊት ተስፋኛ ተጫዋች መሆኑን እያሳየ የሚገኘውን…

ፌዴሬሽኑና የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሊያደርጉት የነበረው ስብሰባ ሳይካሄድ ቀርቷል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ወቅታዊ እግርኳሳዊ ጉዳዮች ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ጋር ለመነጋገር ዛሬ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ውሎ…

(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወሎ ሰፈር በሚገኘው የተቋሙ አዲስ ሕንጻ…

የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ነገ ስብሰባ ያደርጋል

አጠቃላይ የ2012 የውድድር ዘመን መቼ እንደሚጀምር ቁርጡ ባልታወቀበት በአሁኑ ጊዜ የፌዴሬሽኑ አመራሮች ነገ ስብሰባ ያደርጋሉ። ከረፋዱ…

አዳማ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ መልሷል

በአዳማ ከ17–20 ዓመት በታች ቡድን መጫወት የቻለውና በኢትዮጵያ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገው የኋላሸት ፍቃዱ ወደ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የትምህርት መርጃ መሳርያዎችን ድጋፍ አደረገ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኀበር ከደጋፊዎች ጋር በጋራ በመሆን ለአራተኛ ጊዜ መማር እየቻሉ ሆኖም የትምህርት መርጃ መሳርያዎች…

የስፖርት ኮሚሽን የውይይት መድረክ የዛሬ ውሎ ዝርዝር

በወቅታዊው የእግርኳሱ ችግር ዙርያ የመፍትሔ አቅጣጫ ለመስጠት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ሰብሳቢነት የተካሄደው…