የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ ውጭ እንደሚሄድ የተነገረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ በሠላም ቱርክ ገብቷል።…
ዳንኤል መስፍን
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
10ኛ ሳምንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2–0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የአሰልጣኞች አስተያየትን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ካልተፈታው ችግሩ ጋር እየታገለ ድል አድርጓል
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም 10ኛ ሳምንት ጨዋታውን ያድረገው አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
አንድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል አመራ
በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የሊጉ 10ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ከሀዲያ ሆሳዕና ከጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ በፀጥታ…
መስፍን ታፈሰ በድጋሚ ጉዳት አስተናግዷል
ለሳምንታት በጉዳት ከሜዳ በመራቅ ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ከሰበታ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ወደ ሜዳ የተመለሰው…
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ዳኞችን በሚመለከት መልዕክት አስተላለፈ
ከተመሠረተበት ቅርብ ጊዜነት አንፃር በርካታ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የውድድር ዳኞችን አስመልክቶ…
የአዳማ ከተማ እንቆቅልሽ አልተፈታም
በሜዳም ከሜዳም ውጭ በተደራራቢ ችግር ውስጥ የሚገኘው እና መፍትሔ ሊያገኝ ያልቻለው የአዳማ ከተማ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆኑን…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከድል መልስ ዝግጅቱን እየከወነ ይገኛል
በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ወደ…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ከዓምናው የተሳታፊ ቁጥሩ የጨመረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል…
ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኞችን ውል ሊያራዝም ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ ወር በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለሚጠብቃቸው የሉሲዎቹ ዋና እና ረዳት…

