የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች 16ኛ ሳምንት ተጠባቂ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። በዚህም መሠረት…
ዳንኤል መስፍን
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በሽረ እንዳሥላሴ የሚገኙ አካዳሚዎችን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ ሆነው ከተመረጡበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ ክልሎች በመሄድ የታዳጊ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ የሚገኙት አሰልጣኝ…
ሲያወዛግብ ያደረው የሊግ ኮሚቴ ውሳኔ ማሻሻያ ሊደረግበት ነው
በ26ኛው ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ ያደረጉትን ጨዋታ ተከትሎ ፋሲል ከነማ የተጫዋች ተገቢነት ክስ ማስያዙ…
ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ በዓለም ዋንጫ ለመዳኘት ነገ ወደ ፈረንሳይ ታቀናለች
በፈረንሳይ አስተናጋጅነት ለስምንተኛ ጊዜ የሚከናወነው የፊፋ የዓለም ሴቶች ዋንጫ ከጁን 7 – ጁላይ 7 ድረስ በ24…
አአ U-17 | መድን በአዳማ ሲሸነፍ ኤሌክትሪክ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር የ15ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ሀሌታ ፣ አዳማ…
“ይህ ለእኛ ጥሩ ጊዜ ነው” ሙጂብ ቃሲም
ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ሆኖ ለማጠናቀቅ ለሚያደርገው ግስጋሴ ትልቁን ሚና እየተወጡ ካሉት ተጫዋቾች…
ሁለት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራሉ
በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ በሞሮኮ ሲካሄድ የቆየውን ፈተና እና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩት የኢትዮጵያውያን…
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በአዲስ አበባ የሚገኝ አካዳሚን ጎበኙ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ቀጨኔ አካባቢ የሚገኘውና ከተመሰረተ ገና የሁለት…
ስትዋርት ሀል ከፈረሰኞቹ ጋር ሊለያዩ?
እንግሊዛዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር የመለያያቸው ጊዜ ተቃርቧል። ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ቫስ ፒንቶን በመተካት ያለፉትን ስምንት…
በደደቢት ጉዳይ ዙርያ የዲሲፕሊን ደንቡ ምን ይላል?
የደደቢት እግርኳስ ክለብ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በፋይናንስ ችግር ምክንያት “ጨዋታዎችን ለማድረግ እቸገራለሁ” ማለቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ…