አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ዓመት መከላከያን ለማጠናከር በማሰብ በዝውውሩ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ፈጣኑ የመስመር አጥቂ…
ዳንኤል መስፍን
ኳታር 2022 | ዋልያዎቹ ለሌሶቶው ጨዋታ በባህር ዳር ዝግጅታቸውን እያደረጉ ይገኛሉ
በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን መስከረም ወር ላይ ያደርጋል
(ፌዴሬሽኑ አሁን ጉባዔውን በአንድ ሳምንት ገፍቶ ወደ ጥቅምት 1 አሸጋግሯል።) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ…
“ቁጭ ብለን ማሰብ አለብን ” አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡና ፊቱን ወደ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ አዙሮ የቀድሞ ተጫዋቹና አሰልጣኝ የነበረው ካሳዬ አራጌን…
ሻሼ አካዳሚ የእግርኳስ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገለት
በሻሸመኔ ከተማ ከ70 በላይ ከ6-15 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎችን በማቀፍ በቀድሞ እውቅ ተጫዋች መስፍን አህመድ መስራችነት…
በክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል
በ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘው 14ኛው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ…
ቶኪዮ 2020 | ሉሲዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሠርተዋል
2020 የቶኪዮ አሊምፒክ የቅድመ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ከካሜሩን ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ባልተለመደ ቀን ነገ…
የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
“ቡና ደሜ ነው ” በሚል መሪ ቃል ለ4ኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ከ40 ሺህ…
በክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል
14ኛው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ የግማሽ ፍፃሜ ኃላፊ አራት…
ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ወደ ዝውውር ገበያው ዘግይቶ ቢገባም በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ ለመመለስ…

