አጥቂው በእናት ክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል

የ2014 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የነበረው አጥቂ በክለቡ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል። አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የነባር ተጫዋቾችን…

ሲዳማ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ተስማምተዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ከአራት ዓመታት በኋለ ወደ ሲዳማ ቡና ለመመለስ…

ኢዮብ ማቲያስ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል

ሁለት ዓመት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ…

የመስመር ተከላካዩ ከሲዳማ ቡና ጋር ለመቀጠል ተሰምቷል

ሲዳማ ቡናዎች የነባር ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም መስማማታቸውን ቀጥለዋል። ቅድመ ዝግጅታቸውን ከቀናት በኋላ የሚጀምሩት ሲዳማ ቡናዎች አስቀድመው…

የተከላካይ አማካዩ ውሉን አራዝሟል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ…

አህመድ ሁሴን ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

ከአዞዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማመወቶ የነበረው ቁመታሙ አጥቂ ማረፊያው ሌላ ክለብ ሆኗል። የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ከአርባምንጭ ከተማ…

ፈረሰኞቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቅድመ ውድድር ዝግጅት መቼ እንደሚጀምሩ አውቀናል። ተከታታይነት ያልታየበት የውጤት ጉዞ…

የግብ ዘቡ የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

የ2016 የውድድር ዘመን የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የሆነው ፍሬው ጌታሁን ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ…

ደጉ ደበበ ምክትል አሰልጣኝ ሆኗል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ከፍ ያለ ስም ካላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ደጉ ደበበ ምክትል አሰልጣኝ ሆኗል። ከሃያ…

የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል

ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…