ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወደ ዳሬ ሰላም የሚያቀኑት የመጨረሻዎቹ ተጫዋቾች ሲታወቁ አንድ ተጫዋች መቀነሱ እርግጥ ሆኗል።…
ዳንኤል መስፍን
ከዋልያዎቹ ስብስብ ጋር አንድ ተጫዋች አይገኝም
የኢትዮጵያ ብሔራዊው ቡድን ዛሬ የመጨረሻውን ልምምድ ሲሰራ አንድ ተጫዋች ከቡድኑ ጋር እንደማይገኝ ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…
ለሚዲያ ዝግ የነበረው ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታቸው ይረዳቸው ዘንድ ከሱዳን አቻቸው ጋር የልምምድ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ ድል ቀንቷቸዋል። በቀጣይ…
ዋልያዎቹ ነገ በአዲስ አበባ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎቹ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ የልምምድ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። በቀጣይ ሳምንት ከታንዛንያ…
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው
ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
የብሔራዊ ቡድኑ የመስመር አጥቂ ጉዳት አስተናግዷል
ዋልያዎቹ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ላይ የመስመር አጥቂው ጉዳት አስተናግዷል። በአዳማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን ድል አድርገዋል
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሁለቱ ቡድናቸው ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በዋልያዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። ከታንዛኒያ እና ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር…
የዋልያዎቹን ስብስብ አንድ ተጫዋች ተቀላቅሏል
ዛሬ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች መቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣይ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ቀደም ብለው የዋና አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ደሴ ከተማዎች የነባሮችን ውል በማደስ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር…
አሠልጣኝ ገብረመድህን ሁለቱ ቡድናቸውን እርስ በርስ ሊያጋጥሙ ነው
ዋልያዎቹ ከጥቂት ቀናት በኋላ ላለባቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለመዘጋጀት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…

