የመቻሉ ዋና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ለቀናት ቡድኑን እንደማይመሩ ታውቋል። ሊጉ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በአዳማ ከተማ…
ዳንኤል መስፍን

የጋቶች ፓኖም መዳረሻ ክለብ ታውቋል
ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኤዥያ ማቅናቱ በዘገብነው መሠረት አሁን መዳረሻው ክለብ አረጋግጠናል። ከኢትዮጵያ መድን…

ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ አቅንቷል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…

የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ስለ ቀጣይ ቆይታቸው ምን አሉ?
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ቆይታቸው ዙርያ በዛሬው መግለጫ ምን አሉ? የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ተክለማርያም ሻንቆ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል
በሀገረ አሜሪካ የሚገኘው የግብ ዘቡ ወደ ስፍራው ስላቀናበት ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከሕዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ…

ተክለማርያም ሻንቆ ከክለቡ ጋር አይገኝም
ኢትዮጵያ መድን በግብ ጠባቂው ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ክለቡን በማገልገል…

በሄኖክ አዱኛ በግብጹ ክለብ መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?
ከወራት በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ አዱኛ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። የሊጉን…

ሊጉ በቀጣይ በየትኛው ከተማ ይከናወናል?
አወዳዳሪው አካል በቀጣይ ሊጉ በአዲስ አበባ ወይም በአዳማ ከተማ እንደሚከናወን ቢገልፅም ሶከር ኢትዮጵያ በየትኛው ከተማ እንደሚከናወን…

ሀዋሳ ከተማ በጊዜያዊነት በማን እንደሚመራ ታወቀ
በቅርቡ ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ በቀጣይነት ቡድኑን የሚመሩ ጊዜያዊ አሰልጣኞች ኃላፊነት ሰጥቷል። ከውጤት ጋር…

ሀብታሙ ተከስተ ከዓመታት በኋላ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው
የፋሲል ከነማው አማካይ ሀብታሙ ተከስተ ከረጅም ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ለመመለስ መቃረቡን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለሶከር…