የ2013 የኢትዮጵያ የአንደኛ የማጠቃለያ ውድድር በቡራዩ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ስድስት ቡድኖችን ለመለየት በአስራ ስድስት ክለቦች መካከል በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው ውድድር…

የቻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ተካሄደ

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው ፋሲል ከነማ የገንዘብ አቅሙን ለማሳደግ በሸራተን አዲስ ሆቴል ያካሄደው የገንዘብ…

አምሳሉ ጥላሁን ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

የሊግ ካምፓኒው ዲሲፕሊን ኮሚቴ በፋሲል ከነማው የግራ መስመር ተከላካይ አምሳሉ ጥላሁን ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል። ባሳለፍነው…

“ይህ ጅምር ነው፤ በቀጣይ ብዙ ዕቅዶች ናቸው ያሉን” – የተጫዋቾች ማኅበር ዋና ፀሐፊ ኤፍሬም ወንድወሰን

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጫዋቾች ማኅበር አቡበከር ናስርን የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች አድርጎ መምረጡን ተከትሎ  ስለ ምርጫው አካሄድ…

በትግራይ ክልል መቀመጫቸውን ያደረጉ ሦስቱ ክለቦች የጋራ ውይይት ሊያደርጉ ነው

ዘንድሮ በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳይሳተፉ የቀሩት በትግራይ ክልል የሚገኙት ሦስቱ ክለቦች በአመራሮቻቸው በኩል ስብሰባ ሊቀመጡ…

የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ እና ተጫዋቾቹ ጉዳይ ወደ ሽምግልና አምርቷል

በሁለቱ አካላት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለመዳኘት እየመረመረ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጉዳዩን በሽምግልና መያዙ ታውቋል። በሀዲያ…

“ሁሌም ለጨዋታ ራሴን አዘጋጅ ነበር” – ሳላዲን በርጌቾ

ከ15 ወራት በኋላ በዛሬው ዕለት ለመጀመርያ ጊዜ መጫወት የቻለው ሳላዲን በርጌቾ ስላሳለፈው ጊዜ ይናገራል። ሳላዲን በርጌቾ…

“ስሜታዊ በመሆን ላደረኩት ነገር ይቅርታ እጠይቃለሁ” – አምሳሉ ጥላሁን

ዐፄዎሉ በታሪክ የመጀመርያ የሊግ ዋንጫቸውን ባነሱበት ዕለት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ስለተፈጠረው ጉዳይ አምሳሉ ጥላሁን አስተያየቱን ሰጥቷል።…

ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ አራት ቡድኖች ተለይተው ታውቀዋል

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዳሞት ከተማ፣ ቡራዩ ከተማ፣ እንጅባራ ከተማ እና አምቦ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዕግድ ውሳኔውን እንዲያነሳላቸው ተጫዋቾቹ ጠየቁ

የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማኅበር የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት የእግድ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ደብዳቤ ማስገባታቸው…